Blog - Articles About Ethiopian Law

Generic selectors
Exact matches only
Search in title
Search in content
Search in posts
Search in pages

በባህላዊ ሆነ ሀይማኖታዊ ስርዓት የተፈጸመ ጋብቻ በክብር መዝገብ ሹም ፊት እስከሚመዘገብበት ጊዜ ድረስ የሚኖረው ህጋዊ ውጤት ምንድን ነው?

ሕጉ በሚፈቅደው የጋብቻ አፈፃፀም ስርአት መሠረት የተፈፀመ ጋብቻ በክብር መዝገብ ሹም ፊት እስከሚመዘገብበት ጊዜ ድረስ ላሉት ጊዜያቶች ህጋዊ ውጤት ሊኖረው ይችላል ወይ? በዚህ ጊዜያት ውስጥ በህጉ ላይ የባልና ሚስት መብትና…

ሕጋዊ ፎርማሊቲውን የጠበቀ እና በፍ/ቤት የፀደቀ ኑዛዜ ዋጋ አልባ (ኑዛዜ) ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ አለ ወይ?

በፍ/ብ/ሕ አንቀጽ 665(2) መሠረት “የኑዛዜ ቃል አፈፃፀሙም የማይቻል እንደሆነ እንደዚሁ ፈራሽ ነው፡፡” በማለት የደነገገ ሲሆን ይህን ነጥብ አስመልክቶም ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጉም ሰጥቷል፡፡ ጉዳዩ በስር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የቀረበው…
Scroll to Top