Blog - Articles About Ethiopian Law
ከ500.00 (አምስት መቶ) ብር በላይ በአደራ ስለመሰጠቱ በምስክር ማስረዳት ይቻላል?
የፍ/ብሔር ግንኙነት በሚቋቋምበት ጊዜ ይህ ግንኙነት ክርክር ቢያስነሳ ተከራካሪዎች የሚለያዩባቸውን ነጥቦችን ለማስረዳት መቅረብ ያለበት ማስረጃ በህጉ የተወሰነ ነው፡፡ በሌላ አገላለፅ የፍ/ብሔር ግንኙነቶች ክርክር ሲያስነሱ በምስክር ወይም በተለየ ማስረጃ መረጋገጥ ያለባቸው…
በግልግል ዳኝነት እንዲፈታ በውል የተቀመጠን ግዴታ ለማስፈፀም የሚቀርብ አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም ማለት ይቻላል?
በፍ/ብ/ስ/ህ/ቁ. 33(2) በግልፅ አንድ ሰው ክስ ከማቅረቡ በፊት ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚገባው ተደንግጓል፡፡ ታዲያ ይህ ማለት በግልግል ዳኝነት አንድ ጉዳይ ለመፍታት ከተስማሙ…
Will the Contract of employment cease when the particular project ends?
As stipulated under article 10(C) of Proclamation no 377/96 an irregular work relating to permanent part of the work of an employer but performed on an irregular interval is considered…
Will a claim of inheritance be barred by limitation if not brought within 10 Years?
An action of ‘petito haereditatis’ will be barred after three years from the plaintiff having become aware of his right and of the taking possession of the property of the…
Should division of property be based on market value or construction cost?
Whenever liquidation of property takes place, equal rights of successors should be given due consideration. In order to guarantee that proper liquidation should be ensured. A decision rendered in the…
Can compensation be legitimately asked for work done not exceeding 48 hours?
Can employees working in an institution ask for part time payment even though they didn’t pass the 48 hour per week limit but have worked more than the 48 hours…
Is there a Period of Limitation for a Contract of Donation under Ethiopian law?
There is no stipulated provision as regards to the period of limitation in cases of donation contracts. But this doesn’t mean just because there is no provision, that the time…
በውጭ ሀገር ህግ መሠረት የተቋቋመ የንግድ ድርጅቶች ከውል ውጭ በሆነ ግንኙነት በኢትዮጵያ ፍ/ቤት ቀርቦ ሊዳኝ ይችላል፡፡
ጉዳዩ የተጀመረው ተጠሪ በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ አካባቢ የመንገድ ስራ ሊያከናውን በአመልካች ንብረት ላይ ግምቱ ብር 25,569.85 የሆነ ጉዳት ማድረሱን ገልፆ ይህንኑ ገንዘብ ከነወለዱና ወጪው ጋር እንዲተካ እንዲወሰንለት በመጠየቁ…
Can the best interest of the Child be a ground for the termination of adoption agreement?
Can an individual or an institution after having legally adopted a child, ask for cancellation of the adoption agreement by showing the challenging health condition of the child? Regarding this…
በውጭ ሀገር ህግ መሠረት የተቋቋመ የንግድ ድርጅቶች ከውል ውጭ በሆነ ግንኙነት በኢትዮጵያ ፍ/ቤት ቀርቦ ሊዳኝ ይችላል፡፡
ጉዳዩ የተጀመረው ተጠሪ በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ አካባቢ የመንገድ ስራ ሊያከናውን በአመልካች ንብረት ላይ ግምቱ ብር 25,569.85 የሆነ ጉዳት ማድረሱን ገልፆ ይህንኑ ገንዘብ ከነወለዱና ወጪው ጋር እንዲተካ እንዲወሰንለት በመጠየቁ…
በውጭ ሀገር ህግ መሠረት የተቋቋመ የንግድ ድርጅቶች ከውል ውጭ በሆነ ግንኙነት በኢትዮጵያ ፍ/ቤት ቀርቦ ሊዳኝ ይችላል፡፡
ጉዳዩ የተጀመረው ተጠሪ በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ አካባቢ የመንገድ ስራ ሊያከናውን በአመልካች ንብረት ላይ ግምቱ ብር 25,569.85 የሆነ ጉዳት ማድረሱን ገልፆ ይህንኑ ገንዘብ ከነወለዱና ወጪው ጋር እንዲተካ እንዲወሰንለት በመጠየቁ…
የጉዲፈቻ ስምምነት የህፃናትን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ሊፈርስ ይችላል?
አንድ ሰዉ ድርጅት አንድን ልጅ በህጋዊ መንገድ በጉዲፈቻ ከወሰደ በኋላ ጉዲፈቻ ስለተደረገው ልጅ የጤንነት ሁኔታ ተመልክቶ ጉዲፈቻው እንዲሰረዝለት ሊጠይቅ ይችላል? ይህንን አስመልክቶ የሰበር ሰሚ ችሎት በሚያዚያ 22 ቀን 2002 ዓ.ም…