Blog - Articles About Ethiopian Law
Ethiopian law governing employment relationship of religious institution employees
It is stipulated under Art. 3(3) (b) of proclamation number 42/85 that the council of ministers by regulations will determine the inapplicability of the proclamation on employment relations established by…
የስጦታ ውል የይርጋ ጊዜ ገደብ አለው?
የስጦታ ውል በምን ያህል ጊዜ መፈፀም አለበት በሚለው ጥያቄ ረገድ የተመለከተ ድንጋጌ የለም፡፡ ይሁን እንጂ የስጦታ ውል ድንጋጌዎች በዚህ ረገድ ያስቀመጡት የጊዜ ገደብ የለም ተብሎ የስጦታ ውል ይፈፀም ጥያቄ በማንኛቸውም…
የሀይማኖት ተቋማት ተቀጣሪዎች ጉዳይ በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ሊታይ ይችላል?
በአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀፅ 3(3)(ለ) እንደተደነገገው የሀይማኖት ወይም የበጎ አድራገት ድርጅቶች በሚመሰርቱት የስራ ግንኙነቶች ላይ አዋጁ ተፈፃሚ እንዳይሆን የሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ሊወስን ይችላል በሚል ይደነግጋል፡፡ ታዲያ ይህ ማለት በአንቀጽ…
አንድ ሠራተኛ ወደ ስራው እንዲመለስ ሊወሰን የሚችለው መቼ ነው ?
የአንድ ሠራተኛ የስራ ቅጥር አለአግባብ ከተቋረጠ ፍርድ ቤተ ወደ ስራው እንዲመለስ ወይም ካሳ ተከፍሎት መሰናበት እንዲችል እንዴት መወሰን እንዳለበት በአዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 43 ንዑስ አንቀጽ 2 ተንግጓል፡፡ በዚህም መሠረት ፍ/ቤቱ…
When should a court decide not to reinstate an employee even if the contract of employment is terminated illegally?
Where it is proved that a contract of employment was terminated unlawfully, whether the employee should be re-instated or compensation should be paid is to be decided by the labor…
Can an accident which occurred while the employee was traveling in vehicle provided by the employer considered as occupational injury?
Any injury sustained by a worker while one is traveling to and from place of work in a transport service vehicle provided by the employer, is considered as the fault…
በስራ ላይ ስለሚደርስ አደጋና አሰሪው ስላለበት የካሳ ሀላፊነት
አንድ ሰራተኛ ስራውን በማከናወን ላይ ሳለ አሠሪው በመደበው የመጓጓዣ አገልግሉት ሲጠቀም አደጋ የደረሰበት እንደሆነ አሠሪው የጉዳት ካሳ መክፈል እንዳለበት በህጉ ላይ ተደንግጓል፡፡ ነገር ግን ለዚህ አደጋ ሶስተኛ ወገኖች ያደረጉት አስተዋፅኦ…
When exactly will an employee be considered to be in a managerial position?
Under Article 3(2) (c) of the Ethiopian Labour Proclamation clearly stipulates that the labor law doesn’t apply to those people who are at managerial positions. But will this provision apply…
Payments to be observed when termination of an employment contract is illegal
While calculating the payments, the court should take due consideration of the provisions stated in the labor law regarding the effects of termination of a contract unlawfully. A suit entertained…
የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበር ወይም የበጎ አድራጎት ኮሚቴ የኦዲትና የሥራ ክንውን ሪፖርት ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 8/2004
የበጎአድራጎትድርጅትናማህበርወይምየበጎአድራጎትኮሚቴ የኦዲትናየሥራክንውንሪፖርትአቀራረብንለመወሰን የወጣመመሪያቁጥር 8/2004 መግቢያ የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበር ወይም የበጎ አድራጎት ኮሚቴ በሚያቀርበው የኦዲት ሪፖርትና የሥራ ክንውን ማካተት የሚገባቸውን ጉዳዮች ግልጽ ለማድረግና ወጥ የሆነ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት…
Does acquittal from criminal charges give an ex-employee right to reinstatement?
The mere fact that a certain employee was acquitted from a criminal charge brought against him in relation to his employment relation doesn’t give the employee the right to demand…
የብድርን እጥፍ ለማስከፈል ውል መዋዋል ይቻላል ?
ሁለቱ ሰዎች በሚያዋውሉት የብድር ውል ላይ ተበዳሪው ወገን በተጠቀሰው ጊዜ ብድሩን ካልከፈለ የብድሩን ገንዘብ እጥፍ አድርገው እንዲከፍል የተቀመጠ እንደሆነ በውሉ መሰረት ተበዳሪው ወገን እጥፍ እንዲከፍል ይገደዳል ማለት ነው? ገዳዩ የተጀመረው…